ዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ሱዳን ውስጥ እየታየ ያለው ውጥረት እየበረታ በመምጣቱ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ውጪ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ...
አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የታመነ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ዩናይትድ ...
የአብስትራክት ዘይቤ ሠዓሊው ብሩክ የሺጥላ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር ከኾኑ አካል ጉዳተኛ ሠዓሊዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ብሩክ፥ ወጣት አካል ጉዳተኞችን በማነቃቃት፣ በማስተማር እና በማበረታታት ...
"የቲ ፓድስ"ይኽንን መጓደልን ሊያሟላ ይችላል በሚል ዓላማ የተመሰረተ፣ በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ የንጽህና መጠበቂያ ማምረቻ ቦታ ነው። የድርጅቱ መስራችና የኢትዮጵያ የሴቶች የወር አበባ ጤና እና ...
Girls Gotta Run ‘ገርልስ ጋት ቱ ረን ’ በግርድፍ ትርጉሙ "ልጃገረዶች ይሩጡ" የተሰኘው ግብረ ሰናይ ተቋም ከ15 ዓመታት በፊት የተመሰረተ ሲሆን፤ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ልጃገረዶች ለያለእድሜ መዳር ከተጋለጡባቸው እና ሁለተኛ ደረጃ ሳይደርሱ ትምህርት ከሚያቋርጡባቸው አካባቢዎች መካከል ሁለት ከተሞችን በመምረ ...
ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በተለያዩ ሥነ ሥርዐቶች ያከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ከትናንት የካቲት 28 ቀን 2017 አንስቶ በሴቶች ብቻ የሚመሩ ስድስት በረራዎችን ወደተለያዩ መዳረሻዎች ማድረግ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ 25 በመቶ፣ እንዲሁም በቻይና ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ፣ በድምሩ 20 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ለያዙት ዕቅድ የሚያደርጉትን ዝግጅት በዚኽ ...
በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚደርሱ ደግሞ በበሽታው መታመማቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ ...
"አሜሪካ ተመልሳለች" በማለት የጀመሩት ሲኾን፣ የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች "ዩ ኤስ ኤ" በሚል ዝማሬ አጅበዋቸዋል። "ከስድስት ሳምንት በፊት እዚህ ቆሜ የአሜሪካን ወርቃማ ዘመን ዐውጄ" ነበር ያሉት ...
ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን ...
የደቡብ ኮሪያ ፍርድቤት በክስ ላይ የነበሩት ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል የእስር ማዘዣ እንዲሰረዝ መወሰኑን ተከትሎ አቃቢ ህግ በውሳኔው ላይ ይግባኝ ላለመጠየቅ በመወሰኑ ዛሬ በሴኡል ከሚገኘው እስርቤት ...
(አይ ኦ ኤም) አስታውቋል። አደጋው የደረሰው ትላንት ሐሙስ ምሽት ሲኾን፣ በባህረ ሰላጤው ሀገራት ሥራ ለማግኘትና ከግጭት ለመሸሽ ኢትዮጵያን በሚጠቀሙበት የጉዞ መሥመር ላይ እንደኾነም የአጃንስ ...