搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
过去 30 天
按时间排序
按相关度排序
ALAIN
19 分钟
የአርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ፍልሚያ የሊቨርፑልን ...
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ከሲቲ ጋር ከተገናኘባቸው 55 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በ24ቱ አሸንፏል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ አርሰናል በኤምሬትስ ማንቸስተር ሲቲን ...
ALAIN
1 小时
አብይ አህመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ...
በዚህም አብይ አህመድ በድጋሚ የፓርቲው ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠው በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ መፈጸማቸውን ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አመላክቷል። ...
ALAIN
2 小时
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከትራምፕ ጋር ለመምከር ...
እስራኤልና ሃማስ በሁለተኛው ምዕራፍ የጋዛ ተኩስ አቁም ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ድርድር ማድረግ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል ኔታንያሁ በዋሽንግተን ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ። የኔታንያሁ እና ትራምፕ ምክክር በጋዛ የድህረ ጦርነት አስተዳደር፣ በእስራኤልና ሳኡዲ ግንኙነት ...
ALAIN
3 小时
አሜሪካ በሶማሊያ የአይኤስ ታጣቂዎች ላይ የአየር ጥቃት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ በሚገኘው የአይኤስ የሽብር ቡድን ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት እንዲፈጸም ማዘዛቸውን ተናገሩ። ትራምፕ "እነዚህ በዋሻዎች ውስጥ የተደበቁ ገዳዮች የአሜሪካ እና አጋሮቿ ደህንነት ስጋት ሆነዋል" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። ...
ALAIN
4 小时
ትራምፕ በሜክሲኮ፣ ካናዳና ቻይና ላይ ታሪፍ እንዲጣል ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከካናዳ፣ ሜክሲኮና ቻይና በሚገቡ እቃዎች ላይ ታሪፍ እንዲጣል ትዕዛዝ መስጠታቸው የአሜሪካ ሰሜናዊ ጎረቤት ካናዳ ፈጣን የአጸፋ እርምጃ እንድትወስድና የመከዳት ...
ALAIN
17 小时
በኡጋንዳ ዋና ከተማ አዲስ የኢቦላ ወረርሽኝ መቀስቀሱ ...
የኡጋንዳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በዋና ከተማዋ ካምፓላ አዲስ የኢቦላ ቫይረስ መከሰቱን አረጋግጦ አንድ የ32 ዓመት ወንድ ነርስ በበሽታው ህይወቱ ማለፉን ገልጿል፡፡ ሟቹ የጤና ባለሙያ ከፍተኛ ትኩሳት፣ ...
ALAIN
17 小时
ትኩስ ወሬ
በኢትዮጵያ በ2024 ጎግል ላይ ከተፈለጉ ቃላቶች ውስጥ ኢትዮጵያ (Ethiopia) የሚለው ቃል ዘንድሮም ቀዳሚ ነው ...
ALAIN
1 天
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በምን ጉዳዮች ላይ ...
ትናንት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ እየተካደ ሲሆን፤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል። የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ውሎ፤ የፓርቲውን የአምስት ዓመታት ጉዞዎች የዳሰሱ ሲሆን፤ በቀጣይም ፓርቲው ሊያካናውናቸው ያሰባቸውን ...
ALAIN
1 天
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 700 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ...
ሮናልዶ በአጠቃላይ የእግር ኳስ ህይወቱ 700 ጨዋታዎችን በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያው እና ብቸኛው እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ችሏል፡፡ አልናስር አል ርድን 2-1 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ...
ALAIN
1 天
አሜሪካ ከዋሽንግተኑ ግጭት በኋላ የሄሊኮፕተር በረራን ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት ረቡዕ በሬገን ዋሽንግተን ብሔራዊ ኤርፖርት አቅራቢያ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ የሄሊኮፕተር በረራዎችን አግደዋል፡፡ መርማሪዎች የበረራ መረጃዎችን እና በበረራ ክፍል ውስጥ ያሉ ...
ALAIN
1 天
የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ ...
የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች እጥፍ ሀይል ያለው የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ...
ALAIN
1 天
በአሜሪካ ፊላዴልፊያ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ...
በአሜሪካ ፊላዴልፊያ ታካሚ አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። አነስተኛ አውሮፕላኑ በፊላደልፊያ ህክምና የተደረገላት የ5 ዓመት ህጻን ልጅ እና አስታማሚ እናቷን ወደ መኖሪያቸው በመለስ ላይ እያለ ነው የተከሰከሰው ተብሏል። ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈