ዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ሱዳን ውስጥ እየታየ ያለው ውጥረት እየበረታ በመምጣቱ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ውጪ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ...
አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የታመነ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ዩናይትድ ...
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ "በጋራ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች፣ በድንበር ደህንነት መጠናከር ፣ በንግድ ልውውጥ እና የኢኮኖሚ ብልጽግና" ...
የአብስትራክት ዘይቤ ሠዓሊው ብሩክ የሺጥላ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር ከኾኑ አካል ጉዳተኛ ሠዓሊዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ብሩክ፥ ወጣት አካል ጉዳተኞችን በማነቃቃት፣ በማስተማር እና በማበረታታት ...
"አግባብነት የሌለው" ሲል ተችቷል፡፡ "ፋብሪካው ለሠራተኞቹ የስንብት ማስታወቂያ ከማውጣቱ በፊት ሌሎች አማራጮችን መመልከት ነበረበት፤" ብሏል ማኅበሩ፡፡ የፋብሪካው ሠራተኞች በበኩላቸው፣ "በስንብት ...
"አሜሪካ ተመልሳለች" በማለት የጀመሩት ሲኾን፣ የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች "ዩ ኤስ ኤ" በሚል ዝማሬ አጅበዋቸዋል። "ከስድስት ሳምንት በፊት እዚህ ቆሜ የአሜሪካን ወርቃማ ዘመን ዐውጄ" ነበር ያሉት ...
ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በተለያዩ ሥነ ሥርዐቶች ያከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ከትናንት የካቲት 28 ቀን 2017 አንስቶ በሴቶች ብቻ የሚመሩ ስድስት በረራዎችን ወደተለያዩ መዳረሻዎች ማድረግ ...
በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚደርሱ ደግሞ በበሽታው መታመማቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ 25 በመቶ፣ እንዲሁም በቻይና ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ፣ በድምሩ 20 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ለያዙት ዕቅድ የሚያደርጉትን ዝግጅት በዚኽ ...
ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጣምራ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር የፌዴራል መንግሥቱን መጠን እና ተጽዕኖ ለመቀነስ አስተዳደራቸው የወሰዳቸውን ቀዳሚ ...
የደቡብ ኮሪያ ፍርድቤት በክስ ላይ የነበሩት ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል የእስር ማዘዣ እንዲሰረዝ መወሰኑን ተከትሎ አቃቢ ህግ በውሳኔው ላይ ይግባኝ ላለመጠየቅ በመወሰኑ ዛሬ በሴኡል ከሚገኘው እስርቤት ...